ወንበርዎን በሰከንዶች ይያዙ
በቴሌብር ወይም በሲቢኢ ብር ይክፈሉ። ቲኬትዎ በኤስኤምኤስ ይደርስዎታል።
- ወንበርዎን ይምረጡ
- በአፕሉ ይክፈሉ
- ቲኬት በኤስኤምኤስ
ክፍያዎን ለማረጋገጥ ደግመው መደወል አያስፈልግም
የቀድሞው መንገድ
- ቢሮውን ይደውሉ፣ ማንም ሰው እንዲያነሳ ይጠብቁ
- ገንዘቡን ይላክ፩ ከዚያም ደረሰ ወይ ብለው እንደገና ይደውሉ
- የወንበር ቁጥርዎን በዕለቱ ያውቁ
በቫይቢ ጉዞ
- ሁሉንም ጉዞና ዋጋ በአንድ ቦታ ይዩ
- በአውቶብሱ ካርታ ላይ ወንበርዎን ይምረጡ
- ይክፈሉ፣ የተረጋገጠ ቲኬትዎ በኤስኤምኤስ ይደርሳል